ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ፡ በመተከል ዞን ነዋሪዎች ላይ ጥቃት ተፈጸመ

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን በሚገኙ ሁለት ወረዳዎች በተፈጠረ አለመረጋጋት የፀጥታ ኃይሎች ጉዳት እንደደረሰባቸው የሆስፒታል ምንጮች ለቢቢሲ ተናገሩ። ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ የህክምና ባለሙያ ለቢቢሲ እንዳስታወቁት በሚሠሩበት ቡለን የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ትናንት ምሽት ከአንድ ሰዓት በኋላ ጉዳት የደረሰባቸው የመከላከያ እና ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል የልዩ ሃይል አባላት የህክምና ድጋፍ ተደርጎላቸዋል። ትናንት ህክምና የተደረገላቸው ከትናንት ወዲያ ጉዳት የደረሰባቸው … Continue reading ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ፡ በመተከል ዞን ነዋሪዎች ላይ ጥቃት ተፈጸመ